ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአገልግሎት ጊዜ ያለፈባቸው የህትመት ወረቀቶችን፣ ጋዜጣዎችንና የእንጨት በሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡gofa cereta1

gofa chereta2

ስለሆነም በጨረታ መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከታች በምስሉ የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ወቅታዊና ትኩስ የተቋማችን መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ እነዚህን የትስስር ገፆቻችንን ይወዳጁ፡-
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/EEUOfficial/
ቲዊተር፡ https://twitter.com/EEUEthiopia
ቴሌግራም፡ t.me/eeuethiopia
ዩቱዩብ: https://www.youtube.com/channel/UCV96qeHN0lvva6JcNJ0g-LQ
ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et/


Print   Email