+251111560042
+251111560042
contact@eeu.gov.et
Month
Jan
Feb
Mar
Apr
May
Jun
Jul
Aug
Sep
Oct
Nov
Dec
Year
2021
5
10
15
20
25
30
50
100
All
Filter
በጋምቤላ ክልል ከ20 በላይ በሚሆኑ ከተሞችና የገጠር መንደሮች የሚገኘው ህብረተሰብ በሚፈለገው ደረጃ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዳልሆኑ ተገለፀ
Details
Hits: 158
በጋምቤላ ብሄራዊ ክልል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተደራሽ ከሆነባቸው ከተሞች መካከል ከ20 በላይ በሚሆኑ ከተሞችና የገጠር መንደሮች የሚገኘው ህብረተሰብ እስካሁን በሚፈለገው ደረጃ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሊሆን እንዳልቻለ አቶ ቢቂላ ዋቅጂራ የክልሉ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ስራ አስፈፃሚ ጠቅሰው ህብረተሰቡ የሚፈለግበትን በማሟላት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆን አሳሰቡ፡፡
ቀድሞ በነበረው ከተሞችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተደራሽ የማድረግ አሰራር የሚያካትተው የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ግንባታ ማከናወን፣ ኮሚሽን ማድረግና ርክክብ መፈፀም እንደነበር ያስታወሱት ስራ አስፈፃሚው ህብረተሰቡ የአገልግሎት ጥያቄ ሲያቀርብና አስፈላጊውን ሲያሟላ ቀሪ ስራዎች ይከናወኑ ነበር ብለዋል፡፡
በመሆኑም በከተሞቹና በገጠር መንደሮቹ የሚገኘው ህብረተሰብ የአገልግሎት ጥያቄ ማቅረብና አስፈላጊውን ማሟላት እንዳለበት ባለመገንዘቡ እስካሁን በበቂ ሁኔታ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዳልሆነ ስራ አስፈጻሚው ገልፀዋል፡፡
Contact Us
Emergency
Head Office
Social Media
Feedback
Media Center
Media Contacts
News
Gallery
EEU TV
Press Release
Events
Safety Tips
Electric Safety Tips
CUSTOMER CARE
EEU Customers
EEU Employees
EEU Vendor
Careers @ EEU
Main Menu
Contact
Publications
Annual Reports
Region Reports
News Letter
Magazines
Plans
PlansLog
Forms And Templates
Communication
Home
Abouts
Our Mandate
Mission, Vision & Core Values
Corporate Structure
Management Team
Our History
EEU Profile
Our Service Charter
Statistics&Tariffs
Tariffs
Domestic
Industrial
Commercial
Statistics
Transmission
Distribution
Regional
UEAP
Projects
ERP
UEAP
PublicInfo
Power Interruptions
PrePaid User Guide
PostPaid User Guide
Consumer Rights and Obligations
Compliants Handling
FAQ
Opportunities
Vacancy
Tender
Downloads
Search
bls certification