በሥራ አካባቢ በኤሌክትሪክ ምክንያት የእሳት አደጋ ጥንቃቄ ማድረግ
በሥራ አካባቢ በኤሌክትሪክ ምክንያት የእሳት አደጋ እንዳይፈጠር ሁልጊዜ በቂ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን፡፡
Some of common iginition electrical hazards:
• Overloading circuits,
• Use of unapproved electrical devices,
• Damaged or worn wiring
በሥራ አካባቢ በኤሌክትሪክ ምክንያት የእሳት አደጋ እንዳይፈጠር ሁልጊዜ በቂ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን፡፡
Some of common iginition electrical hazards:
• Overloading circuits,
• Use of unapproved electrical devices,
• Damaged or worn wiring
በኤሌክትሪክ የተያዘን ሰው ህይወት ከአደጋ ለማዳን የኤሌክትሪክ መስመሩን ከመቆጣጠሪያው ማጥፋት እንጂ ሰዉዬዉን በፍፁም መንካት የለብንም!!!
>> Don't touch an electrical shock vitim, because it might make you another victim!
To play it safe around your home, just remember the rules for using electricity the right way.
የኤሌክትሪክ ኃይል ቆጣቢ አምፖሎችን እና ሞተሮችን በመጠቀም ገንዘብዎን ይቆጥቡ!!!